Afleveringen
-
የኢትዮጵያ ባህላዊ ምግብ
See omnystudio.com/listener for privacy information.
-
የአሊያና ቅሊጣው መስሪያ ቤት ከፊደል ድርጅት ጋር በመተባበር ለአዲስ ገቢወች የሚሰጡት የኮምፕዩተር ስልተና በተመለከተ ስልጠናውን ከሚሰጠው ከመ/ር ነጋ አለና እና በስልጠናው ተሳታፊ ከሆነው ከጌትነት አየለ ጋር ያደረግነው ውይይት።
See omnystudio.com/listener for privacy information.
-
Zijn er afleveringen die ontbreken?
-
በኮሮና ቫይረስ ስርጭት ምክንያት የቢቱዋህ ልኦሚ መስሪያ ቤት እድሜያቸው ከ45 አመት በታችና ከ45 አመት በላይ ለሆኑ ሰወች የሚሰጠውን አብታላ በተመለከተ ስላወጣው መመሪያ ከሳራ ባሩህ ልጅይሻል ጋር ያደረግነው ውይይት።
See omnystudio.com/listener for privacy information.
-
שירותי משרד עליה וקליטה לעולים חדשים (הכשרה מקצוע) ,ראיון עם ברוך שמעון, אחרי באגף שירות עבודה במשרד עליה בקליטה.
የአሊያና ቅሊጣው መስሪያ ቤት ለአዲስ ገቢወች የሚሰጠውን አገልግሎት በተመለከተ ፤ ስለ ስራና ስልጠና በአሊያና ቅሊጣው መስሪያ ቤት የስራ ክፍል አላፊ ከሆኑት ከአቶ ባሩህ ሽሞን ጋር ያደረግነው ውይይት።
See omnystudio.com/listener for privacy information.
-
በኮሮና ምክንያት የተጣለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከተነሳ በኋላ ከባንኮች የተወሰደ ብድር አመላለስ በተመለከተ የብድር አገልግሎት አማካሪ ከሆነቸ ከናባ ተሰማ ጋር ያደረግነው ውይይት።
לאחר חיסור של מצב חירום קורונה, ראיון עם נאוה טסמה, יועצת משכנתא. החזר משכנתא
See omnystudio.com/listener for privacy information.
-
በኮሮና በሽታ ምክንያት በስራው ዘርፍ ተጥሎ የነበረው አስቸኳይ ጊዜ አዋጅና ሲሰጥ የነበረው አብታላ ሰኔ 30 ቀን 2021 ዓ/ም ተነስቶ ሃምሌ 1 ቀን መደበኛው የስራ እንቅስቃሴ ይጀምራል ። በጉዳዩ ከሳራ ልጅይሻል ጋር ያደግነው ውይይት ይህን ይመስላል።
חוזרים לשגרה רגילה מחודש יולי 1/2021, אבטלה ותנאים שביטוח לאומי הענק לעובדים עקב קורונה יפסקו ב30/6/2021See omnystudio.com/listener for privacy information.
-
ראיון שקיימנו עם שרה ברוך, מומחית בביטוח לאומי על תהליך של תביעה לאחר תאונת עבודה בקרב עצמאים ועובדים זרים.
ራሳቸውን ችለው በግል የሚሰሩና የውጭ አገር ዜጎች ስራ ላይ አደጋ ሲደርስባቸው ለቢቱዋህ ልኡሚ መስሪያ ቤት የሚያቀርቡትን የክስ ሂደት በተመለከተ በቢቱዋህ ልኡሚ መስሪያ ቤት ሰራተኛ ከሆነችው ከወ/ሮ ሳራ ባሩህ ልጅይሻል ጋር ያደረግነው ውይይት። See omnystudio.com/listener for privacy information.